SRMS


ራዕይ

የትምህርትና የሥልጠና ሥርዓትን በዘላቂነት መገንባት ለሁሉም ዜጎች የትምህርት ጥራትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ያለውና የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ልማት የሚያፋጥን ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ያለማቋረጥ ማፍራት ነው።



እሴቶች

  ጥራትና ውጤታማነት
  ፍትሃዊነት
  አሳታፊ
  ቁርጠኝነት


ተልዕኮ

የትምህርት ሴክተሩን የማስፈፀም አቅምን በማሳደግ፣የብቃት ደረጃዎችን በመንደፍና በመቆጣጠር፣ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በማስፋፋት ውጤታማ፣ጥራትና ፍትሃዊ የትምህርትና የሥልጠና ሥርዓትን ማስፈን::